መሳኢሉል ጃሂሊያ icon

መሳኢሉል ጃሂሊያ

★★★★★
★★★★★
(0.00/5)

1.0Free2 years ago

Download መሳኢሉል ጃሂሊያ APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 3.89 MB (4,074,358 bytes)
Developer Abdulsemed
Category Apps, Books & Reference
Package Name appinventor.ai_abuadnanabumeriem.Mesaeilu_LJahiliya
OS 2.1 and up

መሳኢሉል ጃሂሊያ APPLICATION description

መሳኢሉል ጃሂሊያ : ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው።
በቅድሚያ የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (የጃሂሊያ ዘመን) --- ማለት ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) በፊት የነበረውን የሰዎችን ሁኔታ የሚገልፅ ነው። ይህ መጠርያም ክርስትያኖችን፣ አይሁዶችን፣ ጣኦት አምላኪዎችን፣ እሳት አምላኪዎችን እና የመሳሰሉትን ጠቅሎ የያዘ ነው። ይህ የጃሂሊያ ዘመን የሚለው መጠርያ ከነብዩ (ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም) ቁርአንን ይዘው ከመጡ ቡሃላ ተነስቷል።

ይህ መፅሃፍ የሚዳስሰው የጃሂሊያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራትን ነው። የመፅሃፉም ግብ የነሱን ተግባራት ካሳወቀን ቡሃላ ከነዚህ ተግባራት እንድንርቅ ነው። የሚከተሉት የጃሂልያ ማህበረሰቦች (በጃሂሊያ ዘመን) ሲሰሯቸው የነበሩትን ተግባራት ናቸው ፦
↓ Read more
መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 1 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 2 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 3 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 4 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 5 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 6 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 7 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 8 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 9 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 10 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 11 መሳኢሉል ጃሂሊያ screen 12