መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline icon

መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline

★★★★★
★★★★★
(0.00/5)

200Free5 years ago

Download መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline APK latest version Free for Android

Version 200
Update
Size 7.00 MB (7,345,122 bytes)
Developer WorldOfGods
Category Apps, Books & Reference
Package Name com.Amharic.Bible
OS 4.4 and up

መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline APPLICATION description

መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offlineመጽሐፍ ቅዱስ ነብያት እና ታሪካውያን የጻፉት የክርስቲያኖች እምነት መጽሓፍ ነው። መጽሐፍ ቅዱስ ለአይሁድና ክርስትና እምነት የእምነት መሰረት የሆኑ ትናንሽ መጽሐፍትን የያዘ አንድ ጥራዝ ነው። በተለምዶ «ብሉይ ኪዳን» holy bible looking best holy bible holy bible app
best android app, offer amharic መጽሐፍ ቅዱስ

መጽሐፍ ቅዱስ ኦርቶዶክስ
መጽሐፍ ቅዱስ ትግርኛ
መጽሐፍ ቅዱስ 81 ትግርኛ
መጽሐፍ ቅዱስ [Amharic Holy Bible]
መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Bible Free
መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Bible Free
መጽሐፍ ቅዱስ [Amharic Holy Bible]

በካቶሊክ ቤተክርስቲያን እምነት መሰረት ከ66ቱ መጽሐፍት በተጨማሪ የተካተቱ የተወሰኑ መጽሐፍት ሲኖሩ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እነዚህ ተጨማሪ መጻሕፍት (ዲዩቴሮካኖኒካል በመባልም ይታወቃሉ) በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የተካተቱትን መጻሕፍት ቁጥር ወደ 81 ያደርሱታል።

የመጽሐፍ ቅዱስ ልዩ ባህርያት መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline
መጽሐፍ ቅዱስ የስነምግባር ጉዳዮችን በሚመለከት መመሪያ የሚሰጥ ከመሆኑም ሌላ እንደ ወንጀል፣ ረሃብና የአካባቢ መበከል ያሉት ችግሮች ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሔ የሚያገኙበትን መንገድ ይገልጻል። ችግሩ ግን፣ መጽሐፍ ቅዱስ እነዚህን ጉዳዮች አስመልክቶ የሚናገረውን ነገር ብዙ ሰዎች በቁም ነገር መመልከት ትተዋል። ከዚህ ቀደም ይህ መጽሐፍ ቢያንስ በምዕራቡ ዓለም እንኳ ትልቅ ተሰሚነት ነበረው። መጽሐፍ ቅዱስ የተጻፈው በሰዎች አማካኝነት ቢሆንም እንኳ ቀደም ባሉት ጊዜያት በሕዝበ ክርስትና ውስጥ የነበሩት አብዛኞቹ ሰዎች የአምላክ ቃል መሆኑንና መልእክቱም አምላክ በመንፈስ አነሳሽነት ያስጻፈው እንደሆነ ያምኑ ነበር።

ኢትዮጵያ ቋንቋ በሆነው በአማርኛ የተዘጋጀውን መጽሐፍ ቅዱስ በኢንተርኔት ሲያቀርብ ደስታና ኩራት ይሰማዋል።

ባህሪያት:
ከአንተ ጋር መጽሐፍ ቅዱስ የትም ቦታ ቢሄዱ. አሁን በነጻ ነው
መጽሐፍ ቅዱስን ኢንተርኔት ላይ እንዳለህ ማውረድ ትችላለህ።
ቅዱስን መስማት ይችላሉ በአማርኛ ቋንቋ
ቅዱስ መጽሐፍ ቅዱስ በማላያላም ድምጽ ላይ
የእርስዎ የ Android መሣሪያዎች የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ለመስጠት ዝግጁዎች ናቸው

ለማዳመጥም ሆነ ዳዎንሎድ ለማድረግ እባክዎ ከአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ እንድን መጽሐፍ ይምረጡ፡:
ብሉይ ኪዳን
ኦሪት ዘፍጥረት
ኦሪት ዘጸአት
ኦሪት ዘሌዋውያን
ኦሪት ዘኍልቍ
ኦሪት ዘዳግም
መጽሐፈ ኢያሱ ወልደ ነዌ
መጽሐፈ መሣፍንት
መጽሐፈ ሩት
መጽሐፈ ሳሙኤል ቀዳማዊ
መጽሐፈ ሳሙኤል ካል
መጽሐፈ ነገሥት ቀዳማዊ።
መጽሐፈ ነገሥት ካልዕ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ቀዳማዊ።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ።
መጽሐፈ ዕዝራ።
መጽሐፈ ነህምያ።
መጽሐፈ አስቴር።
መጽሐፈ ኢዮብ።
መዝሙረ ዳዊት
መጽሐፈ ምሳሌ
መጽሐፈ መክብብ
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን
ትንቢተ ኢሳይያስ
ትንቢተ ኤርምያስ
ሰቆቃው ኤርምያስ
ትንቢተ ሕዝቅኤል
ትንቢተ ዳንኤል
ትንቢተ ሆሴዕ
ትንቢተ ኢዮኤል
ትንቢተ አሞጽ
ትንቢተ አብድዩ
ትንቢተ ዮናስ
ትንቢተ ሚክያስ
ትንቢተ ናሆም
ትንቢተ ዕንባቆም
ትንቢተ ሶፎንያስ
ትንቢተ ሐጌ
ትንቢተ ዘካርያስ
ትንቢተ ሚልክያ

አዲስ ኪዳን
ﻠየማቴዎስ ወንጌል
የማርቆስ ወንጌል
የሉቃስ ወንጌል
የዮሐንስ ወንጌል
የሐዋርያት ሥራ
ወደ ሮሜ ሰዎች
1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
2ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች
ወደ ገላትያ ሰዎች
ወደ ኤፌሶን ሰዎች
ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች
ወደ ቆላስይስ ሰዎች
1ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች
1ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
2ኛ ወደ ጢሞቴዎስ
ወደ ቲቶ
ወደ ፊልሞና
ወደ ዕብራውያን
የያዕቆብ መልእክት
1ኛ የጴጥሮስ መልእክት
2ኛ የጴጥሮስ መልእክት
1ኛ የዮሐንስ መልእክት
2ኛ የዮሐንስ መልእክት
3ኛ የዮሐንስ መልእክት
የይሁዳ መልእክት
የዮሐንስ ራእይ

በስመ፡አብ፡ወወልድ፡ወመንፈስ፡ቅዱስ፥አሐዱ፡አምላክ፤አሜን።
መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline
↓ Read more
መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 1 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 2 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 3 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 4 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 5 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 6 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 7 መጽሐፍ ቅዱስ - Amharic Audio Bible Offline screen 8