ተአምረ ማርያም icon

ተአምረ ማርያም

★★★★★
★★★★★
(0.00/5)

1.3Free2 years ago

Download ተአምረ ማርያም APK latest version Free for Android

Version 1.3
Update
Size 4.40 MB (4,610,936 bytes)
Developer Kaleb Berhanu
Category Apps, Books & Reference
Package Name apps.kaleb.teamer_mariam
OS 4.1 and up

ተአምረ ማርያም APPLICATION description

አንድ አምላክ በተባሉ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም አምኜ የምነግራችሁን የቤተክርስትያን ልጆች ወንድሞቼ ስሙ
እግዚአብሔር ያከበራችሁ መላእክትም ጻድቃንም ምስጋናዋን መፈጸም የማይቻላቸው እመቤታችንን ተአመር ለመስማት አይነ ልቡናችሁን ያብራ ላችሁ። ልመናዋ በረከትዋ ከሀብተውልድ ጋር ለዘላለሙ ይኑር። ከተአምር አስቀድሞ ይነበብ ሕዝብም እዝነ ልቦናቸውን ከፍትው ይስሙ። በእብራይስጥ ማሪሃም የምትባል የመቤታችንን ክብርዋን ልእልናዋን ምስጋናዋንም በልቦናችሁ አሳድሩት። ማርያም ማለት መንግስተ ሰማይ መርታ የምታገባ ማለት ነው።
↓ Read more
ተአምረ ማርያም screen 1 ተአምረ ማርያም screen 2 ተአምረ ማርያም screen 3 ተአምረ ማርያም screen 4 ተአምረ ማርያም screen 5 ተአምረ ማርያም screen 6

Old versions

Version Size Update
⇢ 1.3 (4 variants) ↓ 4.44 MB ◴ 3 years ago
⇢ 1.1 (1 variants) ↓ 4.44 MB ◴ 3 years ago