ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) icon

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02)

★★★★★
★★★★★
(4.52/5)

1.0Free4 years ago

Download ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 99.65 MB (104,485,879 bytes)
Developer ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
Category Apps, Education
Package Name com.neqra02
OS 4.1 and up

ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) APPLICATION description

Nukemt is an apache that is capable of reading Amharic and Arabic scripts that know the Arabic alphabet
ነቅረእ 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን የነቅረእ 01 የዐረብኛ ፊደላት መማሪያ የሞባይል አፕልኬሽን ቀጣይ ክፍል ሲሆን፣ አማርኛን በአግባቡ ማንበብ ለሚችሉና የዐረብኛ ፊደላትን በደንብ ለይተው ለሚያውቁ የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብን ቀላል በሆነ መንገድ የሚያስተምር ዘመናዊ የሞባይል አፕልኬሽን ነው።
ይህ አፕልኬሽን በአጠቃላይ በ 13 ዋና ዋና ክፍሎች የተከፈለ ነው። እያንዳንዱ ክፍልም በ 4 ንዑስ ክፍሎች የተከፈለ ነው።
አፕልኬሽኑ በቅድሚያ የአማርኛ ፊደላት እንቅስቃሴን በ ክፍል 1 ያስተምራል።
በመቀጠልም በክፍል 2፣ 3፣ 4 እና 5፣ የዐረብኛ ፊደላትን (ቃላትን) በአራቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (ፈትሐ፣ ከስራ፣ ዱማ እና ሱኩን) በመጠቀም ከአማርኛ ፊደላት የድምፅ እንቅስቃሴ ጋር በማዛመድ፣ ቀላል በሆነ መንገድ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 5፣ 6 እና 7 ደግሞ በሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) የተነበቡ ድምፆች ሳብ አድርጎ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 8፣ 9 እና 10 ደግሞ ሶስቱ የዐረብኛ አናባቢ ምልክቶች (በፈትሐ፣ በከስራ፣ እና በዱማ) ተደራርበው ሲመጡ በነጠላ ከሚሰጡት ድምፅ ላይ "ን" ድምፅን በመጨመር የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በክፍል 12 የዐረብኛ ፊደላትን ድምፆች የሽዳ (ማጥበቂያ) ምልክትን በመጠቀም አጥብቆ የማንበብ ት/ት ይሰጣል።
በመጨረሻም በክፍል 13 ከቁርኣን የተወሰኑ አንቀፆችን የማንበብ ልምምድ ይደረጋል።
ሁሉም ክፍሎች አራት አራት ንዑስ ክፍሎች ያሏቸው ሲሆን፣ እነሱም
መማሪያ፣ አጋዥ ቪዲዮ፣ መልመጃ እና ፈተና ናቸው። ከክፍል ክፍል ማለፍ የሚቻለው ፈተናውን ሙሉ በሙሉ በመመለስ ነው።
↓ Read more
ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 1 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 2 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 3 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 4 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 5 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 6 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 7 ነቅረእ - 02 የዐረብኛ (ቁርኣን) ንባብ መማሪያ (Neqra 02) screen 8

Old versions

Version Size Update
⇢ 1.0 (2 variants) ↓ 99.65 MB ◴ 5 years ago