የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና icon

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና

★★★★★
★★★★★
(4.21/5)

2.0Free2 years ago

Download የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና APK latest version Free for Android

Version 2.0
Update
Size 6.38 MB (6,686,665 bytes)
Developer Ethiomapps
Category Games, Educational
Package Name ethiomapps.com.menjaamharic
OS 4.0.3 and up

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና GAME description

የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና የአሽከርካሪዎች ስልጠና
ይህን መተግበሪያ ለማዘጋጅት ያነሳሳኝ በሐገራችን ውስጥ እጅግ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ የመጣውን የትራፊክ አደጋ አሳሳቢነት እና በተለይ የወጣቱን ሕይወት መቅጠፍ መቀጠሉ ነው፡፡ በየአመቱ የሚወጡ ሪፖርቶች እጅግ ዘግናኝ እና አሁን በቅርቡ በአንድ ቀን ውስጥ እንኳ ከ 48 በላይ የሰው ሕይወት መጥፋት እጅጉን ከባድ ሁኗል እንደ አንድ ግለሰብ ችግሮች ብዬ ምጠቅሳቸው በቂ ስልጠና አለ መውስድ እና ፈጥነት ሲሆኑ እነኚህን ለመሸፈን የዩቲዩብ የመሽከርከር ብቃት ስልጠና ቪዲዮዎችን አካትችቤታለሁኝ እንዲሁም ለእውቀት ያህል የመኪና ሲስተሞች እንዴት ይሰራሉ የሚለውን የንድፈ ሐሳብ ትምህርት እንዲከታተሉ የተወሰኑ የተሸከርካሪ አካላት እንዴት እንደሚሰሩ የሚያሳይ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ ሌላኛው አደጋም ከደረሰ በኋላ የመጀመሪያ እርዳታ ስልጠናዎችን አለ ማወቅም ሰዎችን ለሞት የሚዳርግ ሲሆን የሚመለከተው አካል በቦታው እስኪደርስ ማድረግ ያሉብን የመጀመሪያ እርዳታ ቪዲዮ ከዩቲዩብ ተካቷል፡፡ መንግስትም ወጣቱን እና የሐገር ተረካቢዉን በወረረሺኝ ያህል እየፈጀ ያለውን የትራፊክ አደጋ መንገዶችን በመገንባት እንዲሁም ስልጠናዎችን እና መንጃ ፍቃድ አሰጣጥ ሂደቶችን ቢከታተል መልካም ነው የሚል ሃሳብ አለኝ፡፡ በመጨረሻም እንዚህ ጥያቄዎች ሳዎጣ የተለያዩ መጽሐፎች ያነበብኩ ሲሆን ከእንግሊዘኛ ወደ ቋንቋችን የቀየርኳቸው ጥያቄዎች ድንግት ስህተት ቢኖራቸው ሰው ነኝ እና በኢሜል አድራሻዬ ብታሳውቁኝ አስተካክላለው፡፡ተማሪዎችም ፈተናን ብቻ ለማለፍ ሳይሆን ክህሎትን ለማዳበር መሞከር እና ማወቅን አትዘንጉ፡፡ ሐገራችንን ከትራፊክ አደጋ ነፃ እናድርግ ኢትዮ ኤም አፕስ
↓ Read more
የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 1 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 2 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 3 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 4 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 5 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 6 የመንጃ ፍቃድ ፈተና እና ስልጠና screen 7

Old versions

Version Size Update
⇢ 5.0 (1 variants) ↓ 6.93 MB ◴ 3 years ago
⇢ 4.0 (1 variants) ↓ 7.82 MB ◴ 3 years ago
⇢ 3.0 (1 variants) ↓ 6.57 MB ◴ 4 years ago