የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid icon

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid

★★★★★
★★★★★
(4.22/5)

4.21Free8 months ago

Download የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid APK latest version Free for Android

Version 4.21
Update
Size 10.01 MB (10,493,428 bytes)
Developer OromNet Software and Application Development
Category Apps, Medical
Package Name com.oromnet.health.First_aid
OS 4.1 and up

የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid APPLICATION description

Emergency & First Aid Essentials የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መሠረታዊ Info Amharic
የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ
Emergency and First Aid Essentials Android App

ይህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ የተሰኘ የአንድሮይድ ሞባይል አፕሊኬሽን በኛ ወይም በአከባቢያችን ሳናስበዉ ሊከሰት የሚችልን ድንገተኛ አደጋዎች በተመለከተና በአደጋዉ ጊዜ ምን ማድረግ እንዳለብን መሠረታዊ ግንዛቤ የሚያስጨብጥ አፕሊኬሽን ነዉ፡፡ የየእለት ኑሮ ዉስጥ ለተለያዩ ድንገተኛ አደጋዎች ልንጋለጥ እንችላለን፡፡ በትራንስፖርት ላይ ወደ ስራም ሆነ ሌላ ቦታ ስንሄድ ድንገተኛ አደጋ ቢያጋጥመን ወይም አደጋ የደረሰባቸዉን ሰዎች በመንገድ ላይ ብናይ ምን ማድረግና እንዴት መርዳት እንዳለብን ከዚህ ሞባይል አፕሊኬሽን መሠረታዊ ግንዛቤ ያገኛሉ፡፡

አፕሊኬሽኑ በአደጋ ጊዜም ሆነ በፊት ምን ማድረግ እንዳለብን እንዲሁም እንዴት ለአደጋዉ መፍትሄ ልናበጅለት እንደምንችል ያስተምረናል፡፡ በተጨማሪም አንድ አደጋ የደረሰበትን ሰዉ ሲያጋጥመን ለዚህ ሰዉዮ ምን አይነት እርዳታ እናደርግለታለን? እንዴት እንረዳዋለን የሚሉትን ጥያቄዎች በከፊል መልስ ከዚህ የድንገተኛ አደጋና የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ አሰጣጥ አፕሊኬሽናችን ታገኙታላችሁ ፡፡

በዚህ አፕሊኬሽን ያካተትናቸዉ ርዕሶች፡-የመኪና አደጋ ሲደርስ፣ የእሳት አደጋ፣ የእሳት ማጥፊያ መሳሪያ አጠቃቀም፣ የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ፣ መድማት፣ ነስር፣ ድንገተኛ የስኳር ህመም፣ እስትሮክ፣ ቃጠሎ፣ ጭንቀት፣ በኤሌክትሪክ ለተያዘ፣ በጥይት መመታት፣ የጭንቅላት ግጭት ወይም ጉዳት፣ ማንቀጥቀጥ ወይም የሚጥል በሽታ፣ የአስም ሕመም፣ የልብ ህመም የተሰኙት አደጋዎች ሲከሰቱ እንዴት እርዳታ መስጠት እንዳለብን ያብራራል፡፡

አስተያየት ካላቹ በኢ-ሜይል [email protected] ላኩልን፡፡ አፕሊኬሽኑ ወደፊት ተጨማሪ መረጃዎችን አካቶ በየጊዜው ይሻሻላል፡፡ የተጠቃሚዎች አስተያየት እና ፍላጎትን ባማከለ መልኩ አፕሊኬሽኑን ለማሻሻል እንተጋለን፡፡ እባክዎን አስተያየታችሁ አይለየን።

ልብ ይበሉ! ይህ አፕሊኬሽን በማንበብ ጥሩ ግንዛቤ ታገኛላችሁ፤ ንባብ ብቻውን በቂ አይደለም፡፡ በተጨማሪም የኢትዮጲያ ቀይ መስቀል ማህበር እንዲሁም ሌሎች ድርጅቶች የሚሰጡትን የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ ስልጠና እንድትወስዱ እናሳስባለን፡፡ ምክንያቱም እያንዳንዱን ለአደጋ የሚሰጥ እርዳታ በተግባር የታገዘ ስልጠ ሲጨመርበት የተሸለ ዉጤት ያስገኛል፡፡ ለራስም ሆነ ለቤተሰብ እንዲሁም ለማህበረሰብም ስለ እርዳታ አሰጣጥ ማወቅ ለሁሉም ይጠቅማል፡፡

አንዴ ሞባይላችን ላይ ከጫንን ቡኋላ በኦፍላይን ልንጠቀም እንችላለን፡፡ ለአጠቃቀም ምቹ ስለሆነ ሞባይልዎ ላይ ጭነዉ ይጠቀሙበት፡፡

አፕሊኬሽናችንን ስለተጠቀሙ እናመሰግናለን!


Please rate our app in the Google Play store.

Thank you for downloading,

ኦሮምኔት የሶፍትዌር እና የሞባይል አፕልኬሽን ዲቬሎፕመንት PLC ነቀምቴ ኢትዮጵያ
OROMNET Software and Application Development PLC, Nekemtie, Ethiopia
↓ Read more
የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 1 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 2 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 3 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 4 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 5 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 6 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 7 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 8 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 9 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 10 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 11 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 12 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 13 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 14 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 15 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 16 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 17 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 18 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 19 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 20 የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ First Aid screen 21

Old versions

Version Size Update
⇢ 4.02 (2 variants) ↓ 9.45 MB ◴ 2 years ago
⇢ 4.0 (1 variants) ↓ 5.24 MB ◴ 4 years ago
⇢ 3.0 (1 variants) ↓ 3.97 MB ◴ 5 years ago