Download BahereHasab(ባሕረ ሀሳብ) APK latest version Free for Android
Version | 1.0 |
Update | 8 years ago |
Size | 2.83 MB (2,971,906 bytes) |
Developer | Yohannes Eshetu Molla(Joki) |
Category | Apps, Social |
Package Name | com.baherehasab1 |
OS | 3.1 and up |
BahereHasab(ባሕረ ሀሳብ) APPLICATION description
information about annual fasting and holidays from the birth of christ until any year.It works on any device that support android os with all screen size specifications.
ይህ የባህረሀሳብ አፕሊኬሽን በአመቱ ውስጥ ያሉትን አፅዋማትና በዐላትን ያወጣል፡፡በተለይም በዘርፉ ጥናትና ምርምር ለሚያካሂዱ ስዎች ከፍተኛ ጠቀሜታ አለው፡፡እንዲሁም ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ካህናትና ምዕመናን ጠቀሜታው ላቅ ያለ ነው፡፡ከኢትዮጵያ ወጥተው በሌላ ሀገራት ለሚኖሩ ህዝቦችም ጠቃሚነቱ የጎላ ነው፡እንዲሁም ከክርስቶስ ልደት ጀምሮ እስከሚፈልጉት አመተምህረት ያሉትን አፅዋማትና በዐላትን ያወጣል፡፡ዳግመኛም መች ቀን እንደተወለዱ ማለትም ሰኞ ይሁን ማክሰኞ ለይቶ ያወጣል፡፡ዳውንሎድ አርገው ይጠቀሙ፡