ሱባዔ እና ሥርዓቱ icon

ሱባዔ እና ሥርዓቱ

★★★★★
★★★★★
(4.36/5)

1.0Free3 years ago

Download ሱባዔ እና ሥርዓቱ APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 3.99 MB (4,179,648 bytes)
Developer ERMIYAS ABATE
Category Apps, Education
Package Name com.ermiyas.silesubae
OS 4.1 and up

ሱባዔ እና ሥርዓቱ APPLICATION description

ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ?
ሱባዔ እና ሥርዓቱ
ሱባዔ ምንድን ነው? እንዴት ሱባዔ ልግባ? ሱባዔ ከመግባቴ በፊት እንዴት ልዘጋጅ? የሚሉ ነገሮች በዚች አነስተኛ የሞባይል አካተን ቀርበናል!!!
‹ሱባዔ› በሰዋስዋዊ ትርጕሙ ‹ሰባት› ማለት ነው፡፡ ሱባዔ በመንፈሳዊ አተረጓጐም አንድ ሰው ‹‹ከዚህ ቀን እስከዚህ ቀን በጸሎት ከፈጣሪዬ ጋር እገናኛለሁ›› ብሎ የሚያቅደው መንፈሳዊ ዕቅድ ነው፡፡
ሰባት ቍጥር በእስራኤላውያን ዘንድ በሥራም በቃልም የሚገለጥ ፍጹም ቍጥር ነው፡፡ ለምሳሌ፡- ፈጣሬ ዓለማት እግዚአብሔር በሰባተኛው ቀን ሥነ ፍጥረትን ከመፍጠር ማረፉ፣ ለጸሎት የሚተጉ ምእመናን በቀን ለሰባት ጊዜ ማመስገናቸው የሰባት ቍጥርን ፍጹምነት ያመለክታል (ዘፍ. ፪፥፪፤ መዝ. ፻፲፰፥፷፬)፡፡ ከዚህ አንጻር አንድ ሰው ለሰባት ቀናት ቢጾም አንድ ሱባዔ ጾመ ይባላል፡፡ ለዐሥራ አራት ቀን ቢጾም ደግሞ ሁለት ሱባዔ ጾመ እያለ እየጨመረ ይሄዳል፡፡

የእግዚአብሔር ቸርነት፣ የእመቤታችን አማላጅነት፣ የቅዱሳን ጸጋና በረከት ከሁላችን ጋር ይሁን!!! አሜን!

ለበለጠ መረጃ http://t.me/theotokosmary

መልካም ንባብ!!!
↓ Read more
ሱባዔ እና ሥርዓቱ screen 1 ሱባዔ እና ሥርዓቱ screen 2 ሱባዔ እና ሥርዓቱ screen 3 ሱባዔ እና ሥርዓቱ screen 4 ሱባዔ እና ሥርዓቱ screen 5