ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ icon

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ

★★★★★
★★★★★
(4.40/5)

1.0Free3 years ago

Download ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 5.84 MB (6,118,639 bytes)
Developer ERMIYAS ABATE
Category Apps, Education
Package Name com.bahirethibebat.abunepithros
OS 4.1 and up

ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ APPLICATION description

ትውልድ በብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ ሕይወት እንዲማርበትና ሕያው ምስክር ሆኖ እንዲኖር ይህ የሞባይል አፕ አዘጋጅተን አቅርበናል፡፡
የ20ኛው ክፍለ ዘመን ታላቅ ሰማዕት የሆኑት አቡነ ጴጥሮስ በ1875 ዓ.ም በሰሜን ሸዋ ሀገረ ስብከት ሰላሌ አውራጃ ፍቼ ከተማ ተወለዱ። ብፁዕ አባታችንም ህዝቡን በግፍ ይገድል እና ቤተ ክርስቲያንን ያቃጥል የነበረው አረመኔው የኢጣሊያ ፋሺስት በመዋጋት ህይወታቸውን በአደባባይ የሰጡ ታላቅ አባት ናቸው፡፡ ቅዱስ ሲኖዶስ በጥቅምት 12 ቀን 1998 ዓ.ም እኚህን ሰማዕት የቅድስና ማዕረግ በመስጠት ‹‹አቡነ ጴጥሮስ ሰማዕተ ጽድቅ ዘኢትዮጵያ›› ተብለው እንዲጠሩ ወስኗል። በስማቸውም መቅደስ እንዲታነጽ ፈቅዶ በመጽሐፍ ቅዱስ ትእዛዝ መሠረት (ኢሳ 56፡4) ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን ጻድቁ በተወለዱበት ሥፍራ መታሰቢያ አቁማላቸዋለች።
↓ Read more
ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ screen 1 ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ screen 2 ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ screen 3 ብጹዕ አቡነ ጴጥሮስ screen 4