ቃለ ስብሐት icon

ቃለ ስብሐት

★★★★★
★★★★★
(5.00/5)

1.0Free4 years ago

Download ቃለ ስብሐት APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 77.12 MB (80,861,561 bytes)
Developer Kaleb Berhanu
Category Apps, Education
Package Name apps.kaleb.qalesebehate2
OS 4.2 and up

ቃለ ስብሐት APPLICATION description

It is a spiritual app for deacons as well as voice lessons that are used in some way for priests
ቃለ ስብሐት የአብነት ትምህርት መማር ለሚፈልገ ሁሉ ትልቅ እገዛ የሚያደርግ መተግበሪያ ሲሆን ለተማሩት የረሱትን ለማስታወስ በተለያየ ምክንያት ወደ አብነት መምህራን ሄደው መማር ላልቻሉ ተማሪዎቸ ደግሞ (ይሄ ሲባል ግን ጊዜ እያላቸው እና በአቅራቢያቸው መምህራን እያሉ ሄደው የማይማሩትን አይመለከተም) የበኩሉን አስተዋጽዎ ያደርጋል ፤ እንዲሁም ተማሪዎች በሚማሩበት ወቅት ሪከርዱን እያዳመጡ ከመምህሩ ቢማሩ የመምህሩን ድካም እና የተማሪውን ጊዜ መቆጠብ ይቻላል፡፡ ከዚህ ጋር በተያያዘ የዚሁ መተግበሪያ አንድ አካል የሆነ በከፍተኛ ሁኔታ በአብነት ተማሪዎች ዘንድ ተወዳጅነትን ያተረፈ “ቃለ ቅዳሴ” ተብሎ የተሰየመ የስርዓተ ቅዳሴ መጽሐፍ ይዘትም ከስርዓተ ቅዳሴ በተጨማሪ ፡- ተፈሥሒ ማርያም ፣ መልክዓ ስዕል ፣ እሴብሕ ጸጋኪ እንዲሁም የዜማ ምልክቶችን ሙሉ ቃላቸውን ከነ መገኛቸው እንዲሁም ሌሎችንም አስፈላጊ ነገሮች በአንድ ጥራዝ አሰባስቦ የያዘ መጽፍ ነው፡፡ነገር ግን መተግበሪያውም ሆነ መጽሐፉ የተዘጋጁት የተማሪዎችን ድካምና ጊዜ ለመቆጠብ ታስቦ እንጂ ያለ መምህራን በዚህ መተግበሪያ ብቻ መማር በቂ ነው ማለት እንዳልሆነ እንዲገነዘቡልን እንፈልጋለን፡፡

ወስብሃት ለእግዚአብሔር
↓ Read more
ቃለ ስብሐት screen 1 ቃለ ስብሐት screen 2 ቃለ ስብሐት screen 3 ቃለ ስብሐት screen 4 ቃለ ስብሐት screen 5 ቃለ ስብሐት screen 6 ቃለ ስብሐት screen 7 ቃለ ስብሐት screen 8 ቃለ ስብሐት screen 9