ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) icon

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum)

★★★★★
★★★★★
(5.00/5)

1.0Free4 years ago

Download ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) APK latest version Free for Android

Version 1.0
Update
Size 13.16 MB (13,803,409 bytes)
Developer ነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት
Category Apps, Education
Package Name com.neqraforum
OS 4.1 and up

ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) APPLICATION description

ይህ ነቅረእ ፎረም አፕ፣ በነቅረእ ዘመናዊ የቁርኣን ንባብ ት/ቤት የተዘጋጀ ሲሆን፣ የነቅረእ የቁርኣን ንባብ መማሪያ አፕ በመጠቀም በርቀት ባሉበት ቦታ የቁርኣን ንባብ ትምህርታቸውን ለሚከታተሉ፣ ስለ ትምህርቱ በየጊዜው የሚለቀቁ ተጨማሪ ማብራሪያዎችንና ገለፃዎችን ያገኙበታል።

ከዚህም በተጨማሪ የቁርኣን ንባብ ትምህርቱን በርቀት ሆነው በሚማሩበት ጊዜ በማንኛውም ሰአት በትምህርቱ ውስጥ ለሚኖራቸው ማንኛውም ጥያቄዎች የሚጠይቁበትና ወዲያውኑ ምላሽ የሚያገኙበት መወያያ ቦታም ተዘጋጅቶለታል።

በዚህም የመወያያ ቦታ ስለ ነቅረእ 01 ፣ ነቅረእ 02 እንዲሁም ነቅረእ 03 ፣ የመወያያና ጥያቄዎችን የማቅረቢያ መድረክ ተዘጋጅቷል።

ይህን አፕ ለመጠቀም በቅድሚያ የነቅረእ የቁርኣን አፕ ተጠቃሚ መሆን ይጠበቅቦታል። ከዚያም በነቅረእ ፎረም አፑ መግቢያ ባለው አካውንት መፍጠሪያ የራስዎን አዲስ አካውንት ይፈጥራሉ። ከዚያም የፈጠሩት አካውንት በት/ቤቱ ተቀባይነት ሲያገኝ ወዲያውኑ አገልግሎቱን መጠቀም ይጀምራሉ።
↓ Read more
ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 1 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 2 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 3 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 4 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 5 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 6 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 7 ነቅረእ ፎረም (Neqra Forum) screen 8