ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ icon

ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ

★★★★★
★★★★★
(4.41/5)

2.0Free6 years ago

Download ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ APK latest version Free for Android

Version 2.0
Update
Size 9.94 MB (10,425,752 bytes)
Developer فضاء القنوات
Category Apps, Lifestyle
Package Name com.pathhappineam.fada
OS 4.0 and up

ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ APPLICATION description

"ወደ መነሻ መሰረቶቹ ልንመልሳችሁ ወደድን። ሎጂካዊ አስተሳሰብን አብረን በመቅዘፍ በፈላሰፎችና ርእዮተኞች አባባሎች መጠቀምም ፈለግን። የደስተኝነትንና የመታደልን መንገድ ለመፈለግ በምናደርገው ጉዞ በታላላቅ መሪዎች፣በጎምቱ ሰዎችና በታዋቂ ጥበበኞች ተሞክሮዎች መታገዝንም አስፈላጊ ሆኖ አገኘን።
ጉዞው የመታደልና ወደዚያ የሚወስድ ርእዮታዊ የስልጣኔ ጉዞ ነው። በሰው ነፍስያ ድብቅ ባህር ከውስጥ የሚቀዘፍ፣ታሪክንና ያለፈውን ሁሉ የሚያስስ፣መጻኢውን ጊዜ ከሩቅ አሻግሮ የሚመለከት ጉዞ ነው። ሁሉም ወደ መታደልና ወደ ደስተኝነት የሚያደርስ መንገድ ባለቤት ነን በሚሉ የተለያዩና እጅግ በበዙ የርእዮትና የእሳቤ ጎራዎች ማእበል ውስጥ . . ስነልቦናን ጠግነን ለግለሰብ ትኩረት በመስጠት፣ሕብረተሰቦችና ሕዝቦች የመታደልንና የደስተኝነትን መንገድ ለመተዋወቅ ካላቸው ፍላጎት ጋር አብረን ለመጓዝ እንሠራለን . .
እናም መንገዱን ለመምረጥና ለመተዋወቅ ብቻ ሳይሆን ለመሞከርና ለመመዘንም ጭምር፣ተገቢው መስፈርት የቱ እንደሆነ ለማየት ከእኛ ጋር ሁኑ እንላለን . .
የመታደልን መንገድ ለመፈለግ የሚደረግ ጉዞ . . የስነምግባር፣የሳይንስ፣የስልጣኔ፣የርኅራሄና የክብር መንገድ ነው . .
እርስዎስ ይህን መንገድ ያውቃሉ?! ለማወቅስ ይፈልጋሉ?!"
↓ Read more
ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ screen 1 ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ screen 2 ወደ ደስተኝነት የሚወስድ መንገድ screen 3

Old versions

Version Size Update
⇢ 1.0 (1 variants) ↓ 4.02 MB ◴ 8 years ago
⇢ 2.0 (1 variants) ↓ 9.94 MB ◴ 6 years ago